እኔ ላይ እና ሚዲያችን አምባሳደር ሚዲያ ላይ ያነጣጠረ ጥቃት በደህንነት አካላት ተፈጸመብኝ Kidus TekleyohannesMay 1, 2024February 24, 20250 መጋቢት 7 ፒያሳ አካባቢ የሚገኘው ቢሮአችንን ወደ 5 ሰአት አካባቢ ስራችንን በመስራት እያለን ሶስት የደህንነት አባላት ወደ ቢሮአችን ገቡ። ቢሮ ውስጥ ሶስት ነበርን ለነሱ ደህንነት Read more